🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#SLDAILY ውድ የSAFE LIGHT INITIATIVE ቤተሰቦች እንደምታውቁት በያዝነው በዚ | SAFE LIGHT INITIATIVE

#SLDAILY
ውድ የSAFE LIGHT INITIATIVE ቤተሰቦች

እንደምታውቁት በያዝነው በዚህ ሳምንት ፡ እንደ ተቋም ፡ ድርጅታችን |በቀጥተኛና በጉልህ መልክ|
በትጋት ላለፉት አመታት ሲንቀሳበስባቸው ከቆዩ አበይት ነጥቦች መካከል ፡ ከ7 ዓመታት በፊት የዓለም-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN ) እንደ ራዕይና ዓላማ አድርጎ እ.ኤ.አ 2015 ካፀደቃቸው ፡ አህጉራችን አፍሪካ እንዲሁም ሀገራችን ከተቀበለቻቸው "The 17 -SDG Goals" ወይም በሌላ አገላለጽ "17ቱ ዓለም አቀፍ የተቀናጁ የልማት መንገድ እምርታ የሚሆኑ ፡ ረቂቅ ግቦች " ልንላቸው የምንችላቸው እነዚህ ግቦች መካከል፤

SAFE LIGHT'ም በበኩሉ ፡ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ፡ ልባችን እና አይምሯችን በምናብ ሊስለው ከሚችለው መፃዒ ሀገር ባሻገር ፡ ነገን ዛሬ ባለን ተጨባጭ ሀብት (ከመላው ኢትዮጵያ ፡ 64% የሚጠጋው ወጣት እና ታዳጊ የህብረተሰብ ክፍልን) ፡ በስነ-ሙያና በአስተሳሰብ ማ'ረቅን እንዲሁም በልኽቀት ዘንዳም ፡ በትክክል ቀኝቶ ለመቅረፅ በልዩ አተገባበር ከሚንቀሳቀስባቸው ግቦች ውስጥ SDG-8 [ግብ-8 " ስልጡን የሥራ መስክ እና ጤናማ ኤኮኖምያዊ እድገት"] አንዱ ነውና ፡ ይኽን እውን ለማድረግ ሰርክ እየተጓዘ ይገኛል ።

በዚህ ሳምንትም ለእናንተ ቤተሰቦቹ ፡ እነዚህን ግቦች በመዋጀት ፡ የተቋማችንን ጉዞ ፡ በተለያዩ አጫጭር ተነባቢ ገፆች ለእናንተ ተመልካቾቹ ማድረሱን ይቀጥላል ።

#InspireEmpowerTransform
ጉዟችንን ይቀላቀሉ ዘንድ
በክብር እንጋብዝዎታለን


www.Safelightet.org
Fb/Ig/Tg @safelightofficial

#SafeLight #buildingfuture
#SDG #Transform2032 #Agenda2063
#Ethiopia