Get Mystery Box with random crypto!

#SafeLight_Updates ጥቆማ ኦ-የስ ግሎባል ፋውንዴሽን በመዲናች | SAFE LIGHT INITIATIVE

#SafeLight_Updates

ጥቆማ

ኦ-የስ ግሎባል ፋውንዴሽን

በመዲናችን አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን «የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም» ከሐምሌ 21 እስከ 23 ፡ 2014 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ያዘጋጃል፤

በዚህ አለምአቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ ከተለያዩ የእስያና አፍሪካ ሀገራት ከመጡ ወጣት መሪዎችዲፕሎማቶችኤክስፐርቶች እና ምሁራን ጋር
በግብርና ኢንተርፕርነርሺፕ ሊደርሺፕና ሰላም ግንባታ ዙሪያ ሰፋ ያለ የልምድ ልውውጥ የቴክኖሎጂ ሽግግርየፖሊሲና ፕሮጀክት ውይይቶች ይካሄዳሉ።

ሁላቹም እንድትመዘገቡና
እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።


ይመዝቡ
https://docs.google.com/forms/d/1R3SxXd_BLPQ3UJOfrKpdIamKlNNopYZjWGqFwjzwy9w/edit#settings


#SafeLight #buildingfuture
#SDG4 #OYES #AAYF #Transform2032 #Agenda2063 #Model2053 #Leadership #career #YouthForums #AddisAbaa #Ethiopia #Africa