🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሳቅ የደስታ ምንጭ 😀😀😁

Logo of telegram channel sakdesta — ሳቅ የደስታ ምንጭ 😀😀😁
Logo of telegram channel sakdesta — ሳቅ የደስታ ምንጭ 😀😀😁
Channel address: @sakdesta
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.19K
Description from channel

👏ሰውን በማዝናናት በማሳቅ የብቃት
ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላዉ ብቸኛዉ ቻናል
🍄እንዲሰረቅላቹሁ የምትፈልጉትም ካለ ይንገሩን የሰው እንጥል ሳይቀር እንሰርቃለን😀😀...
_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs
ዘና እያሉ ሁሌም አዲስ ነገር ያውቃሉ።
😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂
❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️
@sakdesta

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-01-16 22:41:21 የዚህን ድንቅ ዘፋኝ ዘፈን በግጥም ተመልከቱ ትወዱታላችሁ፡፡ከተመቻችሁ Like እና Subscribe ግጩት ሌሎች የዚህ አይነት ዘፈኖችን ስለሚያገኙበት፡፡




1.7K views 𝐄𝐲𝐨𝐛 , 19:41
Open / Comment
2020-12-24 15:12:40

1.8K views 𝐄𝐲𝐨𝐛 , 12:12
Open / Comment
2020-10-02 19:00:44 Online ስራ መስራት እንፈልጋለን ላላችሁ ይሄን ቦት ተጠቀሙ፤ ሞክሬው ሰርቷል።


https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i392939044

. ቦቱን Start በሉት።

. Join Channel የሚል ይመጣል #Join በሉት። @askAnythingEthiopia

ለተለያዩ ሰዎች በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 1ብር ይከፍላችኋል።

ቦት ውስጥ ከገባችሁ ብኋላ join channel የሚል አለ እሱን join ማለት አለባችሁ እንጂ ቦቱን ብቻ ስለተቀላቀላችሁ አይቆጥርላችሁም
2.3K views ⒺⓎⓄⒷ , 16:00
Open / Comment
2020-09-15 16:33:27 https://t.me/ETH_Ads_id_bot?start=392939044
2.2K views ⒺⓎⓄⒷ , 13:33
Open / Comment
2020-09-14 00:08:16 Here is the most top 10 Bitcoin mining bot on Telegram. Do you read there is no simple way to get bitcoin? Now because of Telegram every things are change believe me if you work hard you will change your life. Here is top ten legit bitcoin mining bot they have welcome gift if you use the like found below

1. Bitcoin Click bot
You can get bitcoin by doing simple tasks like
Vist sites
Join channels
Start using bots
if you need 5$ welcoming gift start by using this link

Link:- https://t.me/BitcoinClick_bot?start=MXnQ

2. BHC Click bot
You can get bitcoin by doing simple tasks like
Vist sites
Join channels
Start using bots
if you need 5$ welcoming gift start by using this link

Link:- https://t.me/BCH_clickbot?start=q2on

3. LTC Click bot
You can get bitcoin by doing simple tasks like
Vist sites
Join channels
Start using bots
if you need 5$ welcoming gift start by using this link

Link:- https://t.me/Litecoin_click_bot?start=wOKf

4. Coinburger
You can get bitcoin by doing only Visit site. After collect you can sell it by different currency whic includes Ethiopian Birr.

Link:- https://t.me/Coinburgerbot?start=392939044

5. ETH ads
Like the rest of them you can get coins by Visiting Sites.

Link:- https://t.me/ETH_Ads_id_bot?start=392939044

6. CryptoTap browser
This is not a Telegram bot but it is an app which you can find in Play store and other site which give you bitcoin because you use the app for
Seaching Google
Used the app fro Facebook
Use to see video on YouTube. And other stafe. The more you use the app the more you can get bitcoins

Link:- https://cryptotabbrowser.com/15753973?f=sn

7. ETH gift bot
You can get coins by
Visiting Sites
Playing games

Link:- https://t.me/ETH_GiftBot?start=392939044

8. Free Bitcoin Mining V5
You can get BTC from Bonus and unlimited invitation of friends.

Link:- https://t.me/Free_Bitcoin_Mining_V5_Bot?start=r0359020102

9. Claim BTC bot
By hiring different frutes it mine Btc it just like a fun. The mining is depend on the time the more you wait the more you get.

Link:- https://t.me/Crypto_Claimer_Bot?start=392939044

10. MG farm mining BTC
It is similar with list 8

Link:- https://t.me/MGFarmMining_bot?start=392939044


Bonus


MG farm mining LTC
similar with list 8 and 9
Link:- https://t.me/MGFarmMiningLTC_bot?start=392939044

Remember :-
Use the link to get $5. Only you can use it only one time.
You can withdraw anytime and anyplace.
The invitation is unlimited you can invite as mach as you went.
2.4K views ⒺⓎⓄⒷ , 21:08
Open / Comment
2020-05-20 14:00:29 @sakdesta
@sakdesta
ቀልድ ስብስብ
ጠብቄሽ ነበረ ቻርጀሩን ሰክቼ
ባለ 25 ብር ካርድ ሳልሰስት ሞልቼ
Chat ሳትገቢ ግዜ ሰአቱ ነጎደ
ላንቺ የሞላሁት ካርድ ቴሌ ይዞት ሔደ


#ወንዶች፦ ሴት ልጅን ለአዳር እንደምትለምኑ ፈጣሪን ብትለምኑ
#ሴቶች፦ ያለ ሜካፕ መውጣት እንደምትፈሩ ፈጣሪን ብትፈሩ የት በደረስን

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ኑሪበት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ድብርት ደብሮት ጥሎሽ እስኪጠፋ
እንዳትከፊለት እራሱ ይከፋ።

ደስታሽን ኑሪበት ሳቂበት በዚ' አለም
ያንቺ ቀን ዛሬ እንጂ የነገው አይደለም።

ቺኳን ልትከካ አስበህ #ጋብዘሃት ጥርግ አርጋ ከበላች ቡኃላ "#ባሌን_በጣም_ነው_የምወደው" ስትልህ...
:
ባሌ ሮቤን ነው ባሌ ጎባን

አንዷ ዛሬ በTelegram ትዳር መያዝ ትፈልጋለህ... ? አ ላ ለ ች ኝ ም...
#My_Sister ትዳር መያዝ ሙድ እንደ መያዝ ቀላል አይደለም

ውዴ እኔ ልቤን ሰጥቼሻለው አንቺስ ምን ትሰጪኛሽ ?

ምነው ፍቅረኛ አለኝ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...
: : : : : : : :
ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ አ ላ ለ ች ኝ ም

Father ስለ መጠጥ መጥፎነት የሚያስረዳ መፃፍ ገዝቶ ሰቶኝ...

#መፃፉን_ሸጬ_ጠጣሁበት

አንዷ fb ላይ ለምወደው ልኑር ወይስ ለሚወደኝ ልኑር ብላ ፖስታለች...

#ኧረ_Mother_ለልጆቾ_ይኑሩ

ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች

#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ

እርጉዝ ቁንጫ ለይቼ የማውቅ አራዳ ነኝ ይለኛል እንዴ..

#ለነገሩ_አይገርምም ያስረገዝካት እራስህ
ስ ለ ሆ ን ክ

ጀለስ ጦዞ ዘመን ባንክ ሄዶ ምን አስባቹ ነው ድራማውን ያቆማችሁት

አብሮኝ ተምሮ ፓይለት የሆነው ጀለሴ ስራ ፈቶ ሰፈር ቁጭ ብሏል... #እኔ_ግን ሙድ መያዝ ስራዬን እያጧጧፍኩት ነው

የዘንድሮ #ግንቦት ዝንብ የለውም ይለኛል...

#My_brother መታጠብ ጀምረን እንጂ ድሮም ከወሩ አይደለም።

የቦሌ ልጅ ቀጥሬ ስትጨማለቅ ጥያት እየመጣሁ ነዉ

"ቤቢዬ ምን ሆነሽ ያኮረፍሽዉ?" እላታለሁ

"ፀሐዪ በጣም ያቃጥላል። ሰማይ ላይ ዉጣና በጨርቅ ሸፍነዉ!" አላለችኝም?

ይቺ ጨምላቃ! መሸፈኑን እሺ እሸፍናለሁ። ግን ደርሼ ስመለስ የጉዞ ታሪክ አለዉ ብለዉ ማቆያ ቢያስገቡኝሳ? ስለራሷ ብቻ የምታስብ ቺክማ ትለፈኝ ጀለሶች

ያ "ኧረ አንቺስ ቅሪብኝ (2)" የሚለዉ ሙዚቃ ያላችሁ ደግሞ ላኩልኝ፤ ልላክላት
3.6K views‌‌‎, edited  11:00
Open / Comment
2020-04-24 11:31:46 ምንጊዜም ቢሆን አመስጋኝ ሁን
••• #ወዳጄ_ሆይ •••
አሁን አንተ የእግር ጉዞ አድክሞህ መኪና የለኝም እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን እግር የሌለው ሰው አለ አሁን አንተ ንፁህ አየር እየተነፈስክ ነው ነገርግን ነፃነትን የሚሹ ብዙ ሠዎች አሉ አንተ ሁሌ ሽሮ ነው ምበላው ምንም ለውጥ የለም እያልክ ታማርር ይሆናል በምግብ እጦት ህይወቱን ያጣ አለ ቤቴ ጠባብ ነው እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን ብዙ በረንዳ አዳሪዎች አሉ ብርድና ሙቀት ሚፈራረቅባቸው አናት እና አባቴ ለኔ ምንም አላረጉልኝም ትል ይሆናል ነገርግን አባት ና እናት የሌለው ብዙ ጎዳና ላይ የወደቀ አለ አሁን አንተ ጤነኛ ሰው ነህ በየሆስፒታሉ ለሞት አፋፍ ለይ የደረሱ በደዌ ሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ዛሬ አንተ ነገን እንድታይ አድል ተሰጥቶሀል ዛሬ በዚች ሰዐት በዚች ደቂቃ ህይወቱ ምታልፍ አለና ስለዚህ ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋናን አቅርብ
••●◉••●◉•••
••◉● Join us, @sakdesta ●◉•••
3.3K views‌‌‎, 08:31
Open / Comment
2020-02-26 07:19:36 የሚገርመው ምንም አክስት ሳይኖረኝ ቡዙ ያክስት ልጆች ግን አሉኝ
3.1K views‌‌‎, 04:19
Open / Comment
2020-02-26 07:19:35 ስራ ልቀጠር ኢንተርቪው ተጠርቼ ሄድኩ ሌላም ቆንጅዬ ልጅ ለኢንተርቪው መጥታ ነበር... እና 1 ሰው ነው ሚቀጠረው ተብለን ለጥያቄ ገባን

ጠያቂው ከልጅቷ ጀመረ
#ጠያቂ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የህዝብ ብዛት አለ?
#ልጅቷ፦ 11,000,000
ወደ እኔ መጣና
#ጠያቂ፦ ስማቸውን ጥቀስ
3.1K views‌‌‎, 04:19
Open / Comment
2020-02-26 07:19:35 #Man ይሄ ፒፓ ኮንዶም ለመግዛት እንደሚያፍረው መንገድ ላይ መሽናት ቢያፍር ሀገራችን የት በደረሰች
2.9K views‌‌‎, 04:19
Open / Comment