Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሣሪያና ወታደሮችን ወደ ትግራይ ክልል እያመላለሰ ነው የሚለውን ክ | Crazy jocks 😜😂

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሣሪያና ወታደሮችን ወደ ትግራይ ክልል እያመላለሰ ነው የሚለውን ክስ አወገዘ፡፡

አየር መንገዱ ሐምሌ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ክሱ መሠረተ-ቢስ ነው ሲል አጣጥሎታል፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደሚለው ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ ሁሉም በረራዎች ከህዳር ወዲህ ተቋርጠዋል፡፡

በረራ በነበረባቸው ”አንዳንድ ጊዚያትም” ቢሆን ወደ ክልሉ ሲቪሎችን በማጓጓዝ ለንገድ አስፈላጊ አገልግሎት ስሰጥ ነበር ብሏል፡፡

ለጥቂት ጊዚያት ተከፍቶ የነበረው በረራም ዳግም ከተቋረጠ አንድ ውር ሆኖታል ሲል ገልፆል፡፡አንደ አየር መንገዱ መግለጫ ከሆነ ኢትዮጵያ ሁሉንም ዓለምአቀፍ የበረራ ህግጋትና መመሪያዎችን ታከብራለች፡፡