Get Mystery Box with random crypto!

የሚያስፈልጉ ግባቶች፡ ፟-125 ግራም ዘይት -ግማሽ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት -20 ሚሊ ሊት | Selam Cooks

የሚያስፈልጉ ግባቶች፡
፟-125 ግራም ዘይት
-ግማሽ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
-20 ሚሊ ሊትር ዘይት
-የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
-1 የደቀቀ ቃሪያ

አዘገጃጀት፡
1. ስፓጌቲውን መቀቀል
2.ዘይቱን በመጥበሻ ማሞቅ
3. ነጭ ሽንኩርት መጨመር
4. ትንሽ አቁላልቶ ስፓጌቲውን መጨመር እና በጨው ፣ በቁንዶ በርበሬ መቀመም
5. ቃሬያውን ነስንሶ ማቅረብ