Get Mystery Box with random crypto!

ቤቶ ውስጥ በቀላሉ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብዐቶች፡ 2 እንቁላል አንድ አነስትኛ ካሮት የተፈቀፈ | Selam Cooks

ቤቶ ውስጥ በቀላሉ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብዐቶች፡
2 እንቁላል
አንድ አነስትኛ ካሮት የተፈቀፈቀ
ግማሽ ቀይ ሽንኩርት የደቀቀ
ሩብ የሽይ ማንኪያ ጨው
ሩብ የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
አንድ ቃሪያ የደቀቀአንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት

አሰራር፡
1 ቀይ ሽንኩርት እና ካሮቱን በመጥበሻ ላይ ዘይቱን አግሎ ጠበስ ጠበስ አርጎ ቃሪያውን ጨምሮ ማውጣት
2 ዕንቁላሉን፣ጨዉን እና ቁንዶ በርበሬውን ከተቀላላ ሽንኩርት ጋር ማቀላቀል
3 የመፍን መጋገሪያ ትሪውን ዘይት መቀባት
4 የዕንቁላል ውህድ በመጋገሪያዎቹ ላይ መሙላት
5 በጋለ ኦቨን ማብሰል
@selamcooks