የልብስ ቁም ሳጥን ባለ 3 ቀለል ያለ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር ተሰካኪ ብረቶች የሆኑ ቁመት 175 ሳ.ሜ የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ ልብሱ ሸራ ሲሆን በሩ በዚፕ ይዘጋል ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ናቸዉ መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው መደርደሪያው የሸራ መደርደሪያ ነዉ - 3400 @Lvndscape +251923668610 Free Delivery Available Join for more @Sellbuyanything 755 viewsYue, 10:29