Dutch biking የተባለው የብስክሌት ማምረቻ ድርጅት ወደ አሜሪካ ምርቱን በመርከብ ይልክ ነበር። ነገር ግን አብዛኞቹ ብስክሌቶች በጥንቃቄ ጉድለት ምክንያት በጉዞ ወቅት ይሰባበሩ እና ይበላሹ ነበር። በኋላም ድርጅቱ ሳይክሎቹን በፍላት ቲቪ ካርቶን ላይ በማረግ መላክ ጀመረ። ይህ ዘዴውም 80% የሚሆነውን አደጋ ቀንሶለታል @sharelook 59 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 13:20