🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

☞ከእለታት በአንዱ ቀን ንግስት ሳባ የእራት ግብዣ አዘጋጀች። በግብዣው ላይ የተጠሩትን እና ያል | Sherlock Ethiopia


☞ከእለታት በአንዱ ቀን ንግስት ሳባ የእራት ግብዣ አዘጋጀች።

በግብዣው ላይ የተጠሩትን እና ያልተጠሩትን ለመለየት መግቢያ የይለፍ ቃል አዘጋጀች። አቶ ምትኩ (ለግብዣው አልተጠራም)መግቢያ በር ላይ ሆኖ እንዴት አንደሚገቡ እያጤነ ነው።

የመጀመሪያው እንግዳ መጣ። እናም ጥበቃው "አስራሁለት" አለው እንግዳውም "ስድስት" አለ ከዛም እንዲገባ ተፈቀደለት።

ሁለተኛው እንግዳም መጣ በተመሳሳይ መልኩ ጥበቃው "ስምንት" ሲለው እንግዳው "አራት " አለው። እናም እንዲገባ ተፈቀደለት።
አቶ ምትኩም ይህን ያህል ካየሁ መግባት አያቅተኝም ብሎ ወደ በሩ ተጠጋ። እናም ጥበቃው "ስድስት" ሲለው "ሶስት" በማለት መለሰ። ጥበቃውም ሳያስገባው ቀረ ለምን



መልሶትን @ssherlook_bot ላይ አድርሱን


ጓደኛዎትም እንዲሞክር ያጋሩት

@sharelook