🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ለ 87 ዓመታት የዘለቀው ፍቅር 'Zelmyra' እና 'Herbert Fisher' ይባላሉ። በ | Sherlock Ethiopia

ለ 87 ዓመታት የዘለቀው ፍቅር

'Zelmyra' እና 'Herbert Fisher' ይባላሉ። በጋብቻ ለረጅም ጊዜያት በመቆየት ስማቸውን በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሊያሰፍሩ ችለዋል። ግንቦት 13 1924 እኤአ የጋብቻ ስነስርዓታቸውን የፈጸሙት እነዚህ ጥንዶች በተጋቡ በ 84ኛ አመታቸው የሪከርዱ ባለቤት መሆን ችለዋል። በ 2011እኤአ 'Herbert' በ105 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ ከሁለት ዓምታት በኋላ ማለትም በ2013 እኤአ 'Zelmyra' ተከትለዋቸዋል። ከተጋቡ በ84ኛ ዓመታቸው ሪከርዱን ቢይዙም ለ 87 ዓመታት አብረው ሊኖሩ ችለዋል። አብረው በነበሩበት ሰዓት በተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ እነደዚህ ለብዙ ዓመታት የመኖራቸው ምስጢር ምን እንደሆነ ሲጠይቁም "በፍቅር መኖር ለሰው ልጅ ቀላሉ ነገር ነው።" በማለት መልሰው ነበር።

በተቃራኒው

በ'Kuwait' የሚኖሩ ጥንዶች በተጋቡ በሶስት ደቂቃዎች ውስጥ ተፋትተዋል። ይህም በምድር ላይ አጭሩ የጋብቻ እድሜ በመሆን ተመዝግቧል።




ምንም ዓይነት ሐሳብ እና ጥያቄ ካለዎ

@ssherlook_bot

#ያጋሩት

@sharelook