እርሶ ምን ያህል የአልኮል መጠጥ መጣት ይችላሉ አንዳንዶች ምንም አይነት አልኮል ላይጠጡ ይችላሉ።አንዳንዶች ደግሞ በመጠኑ የዚህ ግን ይለያል። ይህ ሰው Andre the Jiant ይባላል። ብዙ የአልኮል መጠጥ በመጣት የ አለም ሪከርድን ይዟል። 156 ቢራዎችን ቁጭ ባለበት አጣጥሟል። ይህ ማለት ደግሞ ከ 73 ሊትር በላይ ማለት ነው። #share @sharelook 51 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 11:29