Get Mystery Box with random crypto!

Sherlock Ethiopia

Logo of telegram channel sharelook — Sherlock Ethiopia S
Logo of telegram channel sharelook — Sherlock Ethiopia
Channel address: @sharelook
Categories: Facts
Language: English
Subscribers: 357
Description from channel

Join👇
#GK
#Facts
#trickquestions
#WhyHow❓
#tips, intresting Gif,pic

...

@sharelook
✅We Explore

ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማካፈል ደግሞ
ፍጹም በጎነት ነው።
For your comment /👇 እኛን ለማግኘት👇
👉 @ssherlook_bot

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 4

2021-06-26 07:42:36
Ethiopians riding lions in the 1930's, during Emperor Haile Selassie's rule


@sharelook
53 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 04:42
Open / Comment
2021-06-26 07:28:27
Footage of Saturn rising from behind the Moon during a lunar occultation.

Join @sharelook
58 views.•✰ 19MTE(JOB)°, edited  04:28
Open / Comment
2021-06-26 07:21:36 የተለያዩ የባርኔጣ አይነቶች በምዝበራው(hacking) አለም ያላቸው ትርጉም

ባለ ጥቁር ባርኔጣ: አደገኛ ሀከሮች(Bad Guys)
እነዚህ ሀከሮች ብዙ ግዜ ሰርሳሪዎች በመባል ይታወቃሉ። የመጠቃት እድል ያላቸው ካምፓኒዎችን ካገኙ ሰርስሮ ለመግባት ወደ ኋላ አይሉም። የነዚህን ድርጅቶች ድክመት በመፈለግ ረብጣ ብሮችን,የግል ሚስጥሮችን,እንዲሁም አስፈላጊ መረጃዎችን በመመዝበር ይታወቃሉ።

ባለ ነጭ ባርኔጣ: ጥሩ ሀከሮች(GOOD GUYS)
ነጭ ባርኔጣ ሀከሮች ስነ ምግባር ያላቸው ሀከሮች ተብለው ይታወቃሉ። ብዙ ጊዜም ለካምፓኒዎች አስቸጋሪ ቫይረሶችን በመሰባበርም ይታወቃሉ ። ድርጅቶችም ቀዳዳዎችን እንዲደፍኑም ምክር ይለግሳሉ። ቀዳዳዎችንም ይጠቁማሉ።

ባለ ግራጫ ባርኔጣ: መሐል ላይ ያሉ ሀከሮች
(IN-THE-MIDDLE GUYS)

ግራጫ ባርኔጣ ሀኪንግን እንደ መዝናኛ የሚጠቀሙ ናቸው። በአብዛኛው የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በመስበር ይታወቃሉ። የፈጠራ ስራዎችን እና ከባለቤቱ ፍቃድ ውጭ የተለያዩ መረጃዎችንም ጭምር በማስተላለፍ ይታወቃሉ።

ባለ ቀይ ባርኔጣ: የሚፈልጉትን ነገር የሚሰሩ ሀከሮች (DO-WHAT-THEY-WANT GUYS)

ባለ ቀይ ባርኔጣ በሀኪንግ አለም ንቁ የሚባሉ ሀከሮች ናቸው። የሚመሩት በራሳቸው ሕግ ብቻ ነው ። በራሳቸው ዓለም ውስጥ ነው ያሉት ማለት ይቻላል። አንዳንድ ጊዜም ለጥቁር ባርኔጣዎች እንቅፋት ሲሆኑ ይስተዋላል።

ባለ ሠማያዊ ባርኔጣ: በቀልትኛ ሀከሮች (THE REVENGE GUYS.)

ሠማያዊ ባርኔጣ ብዙ ግዜ ተንኮለኛ እና ተናዳጅ ሀከሮች ናቸው ተብለው ይታወቃሉ። ይህ ተንኮላቸው ወይም ንዴታቸው ከሰው ሰው ከካምፓኒ ካምፓኒ ይለያያል ወይም ይቀያየራል። ለሆነ ስህተትም በቀልተኛ ለመሆንም ፈጣን ናቸው። ለሀኪንግ አለምም አዲስ እንደሆኑ ይታወቃል።

@ssherlook_bot

For more things Join

@sharelook
57 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 04:21
Open / Comment
2021-06-25 11:55:58
A rare optic sight, the "Brocken spectre," which occurs when a person stands at a higher altitude in the mountains and sees his shadow cast on a cloud at a lower altitude

Join @sharelook
46 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 08:55
Open / Comment
2021-06-25 07:06:30 Watch your thoughts, they become your words Watch your words, they become your actions Watch your actions, they become your habits Watch your habits, they become your character Watch your character, it becomes your destiny.



@sharelook
63 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 04:06
Open / Comment
2021-06-24 09:49:02
Lars Motza.

Lars, from Germany, has broken the record for the largest feet on a teenager (male).

His left foot measures 35.05 cm (13.79 in) and his right foot measures 34.98 cm (13.77 in). That makes his feet a whopping size 57 (EUR) - that's a 20 (UK) or 21 (US).

Lars was 16 years and 59 days old at the time of measurement on 19 November 2018. Despite having feet so large he has to have shoes custom-made, Lars maintains an upbeat attitude.


@sharelook
100 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 06:49
Open / Comment
2021-06-24 09:32:29 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ እ.ኤ.አ1945 የአተሚክ ቦምብ(Fat man) ድብደባ የደረሰባት እናም በጣም ብዙ ነገሮችን ያጣችው ናጋሳኪ'Nagasaki' የቦምቡ የመጀመሪያ ኢላማ እንዳልነበረች ስንቶቻችን እናውቃለን


'Kokura' በጃፓን የምትገኝ ከተማ ስትሆን በናጋሳኪ ላረፈው እና በጣም ብዙ ጠባሳን ላሳረፈው የአተሚክ ቦምብ የመጀመሪያ ኢላማ ነበረች።  
'Kokura' በጊዜው የተለያዩ የጦር መሣሪያ የሚሰሩባት ከተማ ነበረች። እ.ኤ.አ ነሐሴ ዘጠኝ 1945 B-29 የተባለ የአተሚክ ቦምብ(4335 ኪ.ግ አካባቢ ሚመዝን)ተሸካሚ አውሮፕላን ወደ ዋነኛ እና ወደ መጨረሻ ግባቸው ወደ ሆነችው 'Kokura' አመራ። በቦታውም ሲደርሱ አውሮፕላኑ አየሩ ተስማሚ እንዳልሆነ እናም ለስኬታማ የቦምብ ማርከፍከፍ (bombing) ተስማሚ ሆኖ እንዳልተገኘ አመለከታቸው። ከዛም የአውሮፕላኑ አብራሪዎች አተሚክ ቦምቡን(Fat man)ይዘው ወደ ናጋሳኪ ለማምራት ወሰኑ።

አየሩ እንዳሰቡት ተስማሚ ሆኖ ቢያገኙት ኖሮ ድምጥማጧ የሚጠፋው ከተማ 'Nagasaki' ሳትሆን 'Kokura' ነበረች።



@sharelook

ዳን ካለህ ትድናለህ



Join Us

@sharelook
95 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 06:32
Open / Comment
2021-06-23 15:24:18
#የፊልምጥቆማ

Forrest Gump (8.8 )

ይህ ፊልም ለእይታ የበቃው እኤአ በ1994 ነው። በIMDB(internet of movie database)የሰው ልጅ ከመሞቱ በፊት ሊያያቸው የሚገቡ ከሚባሉ ፊልሞች ውስጥ የ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል። ስድስት የኦስካር ሽልማቶችንም አግኝቷል።

የቻይናው ቢሌነር Jack Ma ስለ ፊልሙ ይኽን ብሏል"I've been watching that movie about 19times. Every time when I'm frustrated I watch the movie"

ፊልሙን እዩት ብዙ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ


any comment @ssherlook_bot

@sharelook
42 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 12:24
Open / Comment
2021-06-23 13:59:14
ሰባ አምስት አመታትን በጓደኝነት


@sharelook
58 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 10:59
Open / Comment
2021-06-23 13:17:22
Elevator Parking lot, New York 1920

@sharelook
61 views.•✰ 19MTE(JOB)°, 10:17
Open / Comment