Get Mystery Box with random crypto!

ሰርጋችሁ መቼ ነው? የዛሬ ሶስት ወር? ስድስት ወር? አንድ አመት? ዝግጅቱን መቼ ልትጀምሩ አሰባ | Shega Event

ሰርጋችሁ መቼ ነው? የዛሬ ሶስት ወር? ስድስት ወር? አንድ አመት?
ዝግጅቱን መቼ ልትጀምሩ አሰባችሁ? ከየት እንደምትጀምሩና ወዴት እንደምትሄዱ ግራ ተጋብታችኋል?

አታስቡ!!

Shega events ሃሳባችሁን ሁሉ ለማቅለል እናንተን ይጠብቃል። ቀድሞ መዘጋጀት (#earlybooking) እናበረታታለን!!
በጊዜ በመዘጋጀት ባለቀ ሰአት ከሚፈጠር ጭንቀትና አላስፈላጊ ወጪ ይገላገሉ!! ግድ የለም ይደውሉን!! ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ ለሚዜዎች,ለብራይዳል,ለቤብ ሻወር, ለምርቃት,ለየትኛውም የፎቶ ፕሮግራም ,ለሰርግ በምፈልጉት አይነት ቀሚሶችን አዘጋጅተንሎታል ለፕሮግራም ልብስ መጨነቅ ቀርቷል እኛ አብረኖት ነን ስለ ፕሮግራሞ ቀድመዉ ደውለዉ እኞን ያማክሩን እናስዉቦታለን
+251 92 445 7764 | 0 960 077130

#Freeconsultation #weddingplanner #Earlybooking #weddingcars #weddingmakeup #weddingcake #weddingdecor #weddingphotography #weddingprotoco #bridalshowers #engagementplan #Jimma #ethiopia