Get Mystery Box with random crypto!

#GoodayOn በምግብ ዝግጅት ፣ የቤት አያያዝ/ፅዳት ፣ የቤት ጥገና(የጂፕሰም ስራ ፣ ቀለም | Shega | Innovation,Tech & Startups

#GoodayOn

በምግብ ዝግጅት ፣ የቤት አያያዝ/ፅዳት ፣ የቤት ጥገና(የጂፕሰም ስራ ፣ ቀለም ቅብ ፣ ቧንቧ ስራ) እና የማሽን ጥገና (የፍሪጅ ፣ ምጣድ ፣ ልብስ ማጠቢያ...) ስልጠና ለሚፈልጉ ወጣቶች በMasterCard Foundation ድጋፍ First Consult PLC በ BRIDGES Programme ነፃ የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና አዘጋጅቷል::

ለስልጠናው ለመመዝገብ በስራ ሰዓት 9675 መደወል እንደሚቻል GoodayOn አሳውቋል::

ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና በ GoodayOn መተግበሪያ ላይ የስራ እድል ቅድሚያ ያገኛሉ::

GoodayOn መተግበሪያን ለማውረድ ፤ https://bit.ly/3m1kaKa
ቴሌግራም ቻናል ፤ @goodayOn
#ጉዳይ 9675

#Ad