Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሠን። እንደ ቀሬናዊው ስምዖን የጌታችንን መስቀል ተሸክመን፥በመስቀ | Shein🇪🇹

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሠን።

እንደ ቀሬናዊው ስምዖን የጌታችንን መስቀል ተሸክመን፥በመስቀሉ ሥር የተገኘውን ቅዱስ ዮሐንስን መስለን፥ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ እኛ ለዓለም፥ዓለም ለእኛ የተሰቀለበትን የክርስቶስ መስቀልን ብቻ ትምክህት አርገን እስከ መጨረሻ እንፀና ዘንድ የዓለም ሁሉ ቤዛ የበቃን ያድርገን።