……በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ደስታን ስትዘራ… የሆነ ቀን ላይ በአንተ ልብ ውስጥ ደስታን የሚዘራ የሆነ ሰው መምጣቱ አይቀርም። ይህች ፍጥረተ-ዓለም እንዲህ ናት። የምትሰጣትን ትሰጥሃለች።ስለ በደልህ አታውራ ይልቁንስ አምላክ ስለ ህይወት እያስተማረህ ስለሆነ አመስግነው ..ስለ እኔ YoHannes #High_quality For more Join Now @Sleenee #comment @Yohannn 110 viewsվohaŋŋes, 10:40