🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በዚህ ዓለም የሚገኘው እያንዳንዱ ውበት እና ታላቅነት ሁሉ በሰው ውስጥ ባለ አንድ ነጠላ ሃሳብ ወይ | ስለ እኔ

በዚህ ዓለም የሚገኘው እያንዳንዱ ውበት እና ታላቅነት ሁሉ በሰው ውስጥ ባለ አንድ ነጠላ ሃሳብ ወይም ስሜት የተፈጠረ ነው። ዛሬ የምናየው ነገር ሁሉ፣ ባለፉት ትውልዶች የተፈፀመው በሙሉ ይህን ከመምሰሉ በፊት በአንድ ወንድ አዕምሮ ውስጥ የሚመላለስ ሃሳብ ወይም በአንዲት ሴት ልብ ውስጥ ትክ፣ ትክ የሚል ምት ነበር። የሰዎችን አዕምሮ ነፃ ያወጡት አብዮቶች በሙሉ በሺዎች መሃል በሚገኝ የአንድ ሰው አዕምሮ ውስጥ የተፈጠሩ ሃሳቦች ነበሩ.
..