Get Mystery Box with random crypto!

ከ አመታት በፊት....... 'ስለ እኔ'ም ገና እንደተጀመረ.. ስለ ጓደኝነት የሰራሁት ስራ ነበር | ስለ እኔ

ከ አመታት በፊት....... 'ስለ እኔ'ም ገና እንደተጀመረ..
ስለ ጓደኝነት የሰራሁት ስራ ነበር ። በዛውም ጅማሬዬን እዩ...
ታዲያ በጊዜው የሰራሁት ለ'ስለ እኔ' ብዬ አልነበረም..
ለምወዳት እና ለማከብራት ታናሼ ብዬ ለምጠራት ለ ትንሿ ጓደኛዬ ነበር...Hhh በርግጥ አሁን ትልቅ ሰው ሆናለች...

''የኔነት ጓደኛ''