Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 3 #መራቅ_መለየት_አይደለም አላነባም ለቀን አላለቅስ ለጊዜ ያለፈ እንደው አልፏል መጪው | ስለ እኔ

ክፍል 3 #መራቅ_መለየት_አይደለም

አላነባም ለቀን
አላለቅስ ለጊዜ
ያለፈ እንደው አልፏል
መጪው ነው ደሞዜ

መንገድ አዙሪት ነው
ሄደችብኝ ብዬ መንገዷን አልከሰው
ተራርቆ አይቀረም
ሁሌም ይገናኛል ሞቶ ካልቀረ ሰው
እንገናኛለን ምን መንገድ ቢለየን
ተራራቅን እንጂ መቼ ተለያየን።

ዮኒ
ኣታን

https://t.me/Yonny_Athan