Get Mystery Box with random crypto!

#TeamEthiopia #BerlinMarathon #ኢትዮጵያ #በርሊንማራቶን በጀርመኗ በርሊን | SPORT 24/7

#TeamEthiopia #BerlinMarathon
#ኢትዮጵያ #በርሊንማራቶን

በጀርመኗ በርሊን ከተማ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆነዋል።


በሴቶች ማራቶን የመጀመሪያ ውድድሯን ያደረገችው አትሌት ጎትይቶም ገብረ ስላሴ በአሸናፊነት አጠናቃለች።

አትሌት ጉዬ አዶላ ከወንዶች በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ ትልቅ ግምት አግኝቶ የነበረው ቀነኒሳ በቀለ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

@sport_247