Get Mystery Box with random crypto!

Weight360

Logo of telegram channel tco21 — Weight360 W
Logo of telegram channel tco21 — Weight360
Channel address: @tco21
Categories: Blogs
Language: English
Subscribers: 116
Description from channel

W360

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2021-08-31 19:51:14
እንኳን አደረሳችሁ የ2014 ልዩ የዋዜማ ፕሮግራም
የአምልኮና የቃል ጊዜ!
ጳጉሜ 5 ከ 10:00 ጀምሮ

ወዳጆቻችሁ የበረከቱ ተካፋይ ይሆን ዘንድ

ሼር ማድረጎን አይርሱ
ይ ላ ሉን

@AKHCYOUTH
@AKHCYOUTH
@AKHCYOUTH
6 viewsElias, 16:51
Open / Comment
2021-08-31 19:29:59
57 viewsElias, 16:29
Open / Comment
2021-08-21 23:41:53
በአፍጋኒስታን ነገ ከሰዓት በኋላ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው 229 ክርስቲያን ሚስዮናውያን ጸልዩ ሊጎዱ ነው።

ብዙ ሰዎች መጸለይ እንዲችሉ እባክዎን ይህንን መልእክት በተቻለ ፍጥነት ያስተላልፉ። ይህ መልእክት የተላከው በጁዲት ካርሞና ሚስዮናዊው በአፍሪካ ከሚገኘው ከቺዋዋዋ ነው።

መላው ፕላኔት በጸሎት አንድ ሆነ። እርስዎ ማስተላለፍ ከቻሉ እባክዎን በአፋጣኝ ጸሎት እኛን ይቀላቀሉ ፣ ምክንያቱም አክራሪ እስላማዊ ቡድኑ በኢራቅ ውስጥ ትልቁን የክርስቲያን ከተማ ኳራጎሽን ሰለተቆጣጠሩት አሁን በመቶዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያን ወንዶች ፣ ሴቶች እና ልጆች ሊገደሉ ባሉበት ሰአት የጸሎት ሽፋን እየተጠየቀ ነው።

እባክዎን አንድ ደቂቃ ወስደው ጸልዩላቸው። ለሚችሉት ሁሉ መልዕክቱን ያስተላልፉ። ኳራጎሽ ቀድሞውኑ ብዙ ጊዜ ተወስዷል። ፀሎት ጠይቀውናል እባክዎን ለሌሎች ያስተላልፉ።
13 viewsElias, 20:41
Open / Comment
2021-08-03 18:07:36 መቅረዝ የግጥም ውድድር
የመጀመሪያ ዙር

የተወዳዳሪ ስም - መቅደስ መንግስቱ
የግጥም ርዕስ - አገልጋዩ እኔ

ይሄን ግጥም ከወደዱት ምልክት ይጫኑ

@KALTUBE
@KALTUBE
19 viewsElias, 15:07
Open / Comment
2021-04-20 09:03:02
Don't miss

ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም

አስኮ ቃለ ህይወት ቤ/ክ

sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ

@AKHCYOUTH
@AKHCYOUTH
ሼር ማድረጎን እንዳይረሱ
31 viewsElias, 06:03
Open / Comment
2021-04-08 10:24:30 በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) ውስጥ ላሉ ህሙማን እየተሰጡ ያሉ መድሀኒቶች
1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph
የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር
እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ
1.3K viewsElias, 07:24
Open / Comment
2021-03-17 22:00:56
543 viewsElias, 19:00
Open / Comment
2021-03-17 22:00:41
473 viewsElias, 19:00
Open / Comment
2021-03-17 22:00:26 የኮቪድ ምርመራ ማድረግ ለምትፈልጉ በሙሉ በፎቶ ላይ በሚገኙ የምርመራ ጣቢያዎችን መጠቀም ትችላላችሁ ።
#Ethiopian_Public_Health_Institute
430 viewsElias, 19:00
Open / Comment
2021-02-06 08:53:27
665 viewsElias, 05:53
Open / Comment
2021-02-02 21:13:14
#ማሳሰቢያ

ውድ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ቤተሰቦች
በርካታ አገልጋዮች እና መሪዎች ወደ ካውንስሉ ጽ/ቤት በአካል በመምጣትና ስልክ በመደወል ለአገልጋዮች የመኖሪያ ቤት በማህበር ለማሰራት ገንዘብ እየተሰበሰበ እንዳለ እና እውነት ስለመሆኑ መጠየቃችሁ ይታወቃል።

ሆኖም ካውንስሉ እየሰበሰበ ያለው ምንም አይነት ገንዘብ አለመኖሩን እና በካውንስሉ ስም እየተሰበሰበ ካለም ከጽ/ቤቱ እውቅና ውጪ መሆኑን እየገለጽን ካውንስሉን የማይመለከት መሆኑን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በማንኛውም የስራ ሰዓት ወደ ካውንስሉ ጽ/ቤት በመደወለም ይሁን በአካል በመገኘት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል።
33 viewsElias, 18:13
Open / Comment
2021-01-20 11:27:04 "የምትፈልገውን ነገር ስታገኝ የእግዚአብሔር ምሪት ነው የምትፈልገውን ስታጣ ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው።" well said!
547 viewsElias, 08:27
Open / Comment
2021-01-09 21:53:57 ነገ በአ/አ የሚዘጉ መንገዶች !

የታላቁ የሩጫ ውድድር ምክንያት የሚዘጉ መንገዶች ፦

- ኮቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ደንበል ህንፃ

- ከጎተራ ማሳለጫ ወደ መስቀል የሚወስደው መንገድ የቀድሞ አራተኛ ክፍልጦር

- ከቡልጋሪያ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ የሚወስደው ኬኬ ህንፃ ወይም ጨርቆስ ማዞሪያ

- ከሳር ቤት ወደሜክሲኮ ለሚመጡ አፍሪካ ህብረት አደባባይ

- ከካርል አደባባይ ወደከፍተኛ ፍ/ቤትየሚወስደውመንገድ ልደታ ፀበል

- ከጦርኃይሎች ወደ ሚክሲኮ ለሚመጡ ኮካ መገንጠያ ሜክሲኮ ለሚመጡ ጆስሐንሰን

– ከመርካቶ በጎማ ተራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ለሚመጡ በርበሬበረንዳ

- ከተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በጎማ ቁጠባ የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር (ሼልድሬንስ)

- ከቸርቸር ወደ አምባሳደር ፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር ለሚመጡ ቴድሮስአደባባይ

- ከአዋሬ ወደ ካዛንቺስ ለሚመጡ ሴቶች አደቤይ

- ከመገናኛ ወደ 22 ለሚመጡ ዘሪሁን ህንፃ

- ከቦሌ መድኃኒያለም የሚመጡ አትላስ ሆቴል አካባቢ

ለተሽከርካሪ ዝግ ሲሆኑ በተጨማሪም ከውስጥ ለውስጥ መንገዶች ተወዳዳሪዎቹ ወደሚያልፉባቸው መንገዶች መውጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ መልዕክት ተላልፏል።

በተጨማሪም ወድድሩ በሚካሄድባቸው መንገዶች ከማለዳው 11 ሰዓት ከ 30 ጀምሮ ተሸከርካሪን ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ ነው።

አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥም ሆነ ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት 011-1-11-01 11 እና በ991 ነፃ የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይቻላል። ~ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
657 viewsElias, 18:53
Open / Comment
2021-01-08 22:12:09
ብዙ አዋጭ አይመስለኝም
490 viewsElias, 19:12
Open / Comment