🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም ዛሬ አንድ Bot ላስተዋውቃቹህ Bot ታቁታላቹህ ግን አሁን ቦቱ Update ተደርጓል። | Techyabi

ሰላም ዛሬ አንድ Bot ላስተዋውቃቹህ Bot ታቁታላቹህ ግን አሁን ቦቱ Update ተደርጓል።

በሞባይል ካርድ የሚከፍል ቦት
እንደሚከፍል በ techy abi የተረጋገጠ

ስለቦቱ ገለፃ

ይህን ቦት በመጠቀም ማንኛውንም አይነት መልስ ያጡላቸው ጥያቄዎች መጠየቅና ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ መልሱን ማግኘት ይችላሉ።

በተጨማሪም ይሄን ቦት በ referal link ለሰዎች Share በማድረግ ሰዎቹ ቦቱን Start ሲሉት 1 Birr ይከፍላችኋል።

ቦቱ ገንዘብ መስጠት የሚጀምረው ከቦቱ በተጨማሪ @askAnythingEthiopia ይሄን ቻናል join ሲያደርጉላችሁ ነው።

Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i421892032

እንዲሁም ከ5 ብር ጀምሮ ማውጣት (CashOut) ማድረግ እንድትችሉ ተደርጓል