Get Mystery Box with random crypto!

አሁንማ ከመጠን በላይ ኢትዮ ቴሌ አበዛው! ለከፈልንበት አገልግሎት በአግባቡ አያስጠቅመን የታሪፉስ | Techyabi

አሁንማ ከመጠን በላይ ኢትዮ ቴሌ አበዛው!

ለከፈልንበት አገልግሎት በአግባቡ አያስጠቅመን
የታሪፉስ ጉዳይ
መንግስት እንዳሻው ሲፈልግ የሚዘጋ ደስ ሲለው የሚከፍተው ነገርስ
የፍጥነቱስ ጉዳይ ድንቄም 4G
3G እራሱ በስትክክሉ ቢሰራልንስ

ዋይፋይ ያላቹ ሰዎች ደግሞ ታቁታላችሁ የፍጥነቱን ነገር


ሌላ የቴሌ ኦፕሬተር ካንፓኒ እስኪመጣ ድረስ ባያስችልም መቻል ነው እንጠብቃለን

#የቴሌ_ነገር