Get Mystery Box with random crypto!

ወንጪ ሃይቅ ጥር 27 እና 28/ 2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ከአዲስ አበባ በምዕራብ | Thoughts Hub

ወንጪ ሃይቅ

ጥር 27 እና 28/ 2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ)
ከአዲስ አበባ በምዕራብ አቅጣጫ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደምትገኘው ወንጪ ከተማ የሁለት ቀን የጉዞ መርሐ-ግብር ።

የጉዞ ዓይነት :-
ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ ጉዞ ልምድ ላላቸው የሚሆን ፤ በተጨማሪም ምናባዊ ልምምድን ያካተተ እና የአዕምሮ ነፃነትን የሚሰጥ።

ሁነቶች
- ትንሸ የእግር ጉዞ
- ከተፈጥሮ ጋር መገናኘት
- ጋይድድ ሜዲቴሽን
- ድንቅ የኔትዎርኪንግ ጊዜ
- የፍልውሃ እና ዋና መዝናኛዎችን ያካተተ
- ተፈጥሮአዊ ጃኩዚ ስፓ
- የጀልባ ላይ ጉዞ
- ተፈጥሮአዊ አምቦ ውሀ
- በፍል ውሀ መታጠብ
- ከተጨማሪ የእሳት ዳር እና አዳዲስ ጓደኞችን ከምናፈራባቸው ጨዋታዎች ጋር::

አጠቃላይ የጉዞ ወጪ :-
3200 ብር

ክፍያው የሚያካትተው :-

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ እራት፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ወደ ወንጪ ሀይቅ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች፣ የጀልባ ጉዞ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ።

ማሳሰቢያ፦
በግል ፍላጎት የሚገዙ፣ የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች እና የፈረስ ግልቢያ ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል።

ማስታወሻ!
አዳራችን በድንኳን ውስጥ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ተጓዥ የግሉን sleeping bag ይዞ መምጣት የሚጠበቅበት ነው!

አካውንት
1000292807043 CBE
01320800941200 AWASH

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን በቴሌግራም
@Tripbosseth

0703784360

አብረውን በመጓዞ እናመሠግናለን!

ቤተሰብ ይሁኑ
Let's GO Tour & Travel