🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

AYS እነሆ ደረሰ! የዘጸአት ወጣቶች አገልግሎት ሰባተኛውን አመታዊ የወጣቶች ጉባኤ ውረ | Thrive

AYS እነሆ ደረሰ!

የዘጸአት ወጣቶች አገልግሎት ሰባተኛውን አመታዊ የወጣቶች ጉባኤ ውረስ በሚል ርዕስ ይዞላችሁ መጥቷል! በዚህኛው አመት ላይ አዲሶቹን ፎረምን እና ሴሚናር ጨምሮ ከመክፈቻው እስከ መጨረሻው ድረስ በዚህ አመት እግዚአብሔር ለወጣቱ ያለውን መልእክት የምንሰማባቸው የተለያዩ ክንውኖች ይኖሩናል።

ኑ እና የዚህ ታላቅ ጥሪ አካል እንሁን!

- ሐምሌ 30 እና ነሀሴ 1፣2
- አለምአቀፍ አመታዊ የወጣቶች ጉባኤ
- ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ
- 0944060655 ወይም 0941562288
- https://ays.international ላይ ተመዝገቡ

#AYSIsHere #AnnualYouthSummit #TellEveryone #TwentyTwentyone #ZetseatYouth