Get Mystery Box with random crypto!

ስቶኮልም ( Stockholm ) የስዊድን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗ | Travel Ethiopia

ስቶኮልም ( Stockholm ) የስዊድን ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,622,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,251,900 ሆኖ ይገመታል።
ከተማው 59°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 18°03′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። Currently, Stockholm's metropolitan area is one of the fastest
growing regions in Europe, and its population is expected to number
2.5 million by 2024. As a result of this massive population growth,
there has been a proposal to build densely packed high-rise
buildings in the city centre connected by elevated walkways.