አሮን ዋን-ቢሳካ ከ2017-18 የውድድር ዘመን ጀምሮ 100+ ኳሶችን ታክል ለማረግ ከሞከሩ ተጨዋቾች መካከል በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ከፍተኛ የታክል ስኬት ደረጃ አለው። 571 ታክል ሞከረ 449 የተሳካ ታክል አደረገ World-class one-on-one defender 1.5K viewsNahom, 08:00