🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ተመልሰናል የዓመቱ ትልቁ ውድድር! የውድድሩ ደንብ የትኛውንም የቪቫ ሶፍት እሽግ በመጠቀም | VIVA

ተመልሰናል
የዓመቱ ትልቁ ውድድር!

የውድድሩ ደንብ የትኛውንም የቪቫ ሶፍት እሽግ በመጠቀም የ 1 ደቂቃ  ማስታወቂያ ቪዲዮ መስራት ነው ።
.
.
.
ውድድሩ ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 7 ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት ነው ሚካሄደው፡፡

እባክዎን የሚከተሉትን መመሪያዎች ያንብቡ እና እያንዳንዱን ይፈፅሙ።

1ኛ
-ልጥፉን ላይክ ያድርጉ እና በአስተያየቱ ክፍል ስር ለ 5 ሰዎች መለያ ይስጡ።
-እነዚህን ሁለት የInstagram ገፆች @vivatissue እና @bersabel_ameha ይከተሉ እና ቴሌግራም ገፃችን ላይ ይመዝገቡ። t.me/vivatissue

2ኛ
-ልጥፉን በ Instagram ታሪክዎ ላይ ያጋሩ እና @vivatissueን ይጥቀሱ።

3ኛ
-በልጥፍዎ ስር ሃሽታግ #vivatissuechallenge2 ይጠቀሙ።

ሽልማቶች

ከ 1 እስከ 3 ለወጡ ተወዳዳሪዎች የማይረሱ ምሽቶችን በኬንያ ሞንባሳ።

መልካም ዕድል