🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

መመዘኛ መስፈርቶች በመጀመርያው የብቃት መመዘኛ ፣ ከ100% የሚያዝ በሚከተሉት መመዘኛዎች ላይ በመ | VIVA

መመዘኛ መስፈርቶች
በመጀመርያው የብቃት መመዘኛ ፣ ከ100% የሚያዝ በሚከተሉት መመዘኛዎች ላይ በመመርኮዝ የዳኞች ቡድን የመጨረሻዎቹን 10 ተወዳዳሪዎችን ይመርጣሉ፡፡



1) የመጀመሪያነት/ ፈጠራ (አዲስ ሐሳብ)> 25 ነጥብ
• ተወዳዳሪዎች መልዕክታቸውን ወይም ሃሳባቸውን በኦሪጅናል እና ምናባዊ በሆነ መንገድ ማስተላለፋቸው።


2) መልክት> 25 ነጥብ
• የምርት አጠቃቀም።
• የቪዲዮ ዓይነት በምን ይጠቃለላል... አስቂኝ ፣ አዝናኝ ፣ ሲኒማ…?
• ቪዲዮው ማስተላለፍ የፈለገው መልክት ምንድን ነው።


3) የሥራ ጥራት > 25 ነጥብ
• የቪዲዮ ሥራ ሂደት እና ቴክኒካዊ አፈፃፀም።
• የምስል እና ድምፅ ጥራት ፣ ኢዲቲንግ ።


4) አጠቃላይ አቀራረብ > 25 ነጥብ

• ምን ያህል አጥጋቢ ሥራ ነው።
• ትኩረት የሚስብ እና ሚጠብቅ።

.
.
.
#vivatissuechallenge2 #tissuechallenge #tissueAd #vivatissuechallenge #tissuepromo #tissuecompetition #competitions #challenges