ስለጠፋው ይቅርታ እንጠይቃለን ቡዙዎቻቹ inbox ገብታቹ እየጠየቃቹ ነው ለማንም መመለስ አልቻልኩም ይህም የሆነበትም ምክኒያት source የሚሰጠን ሰውዬ እኛ tip ውን share እያደረገን እንደሆነ ስላወቀ ከ channel አስወጥቶኘ የከፈልኩት premium ክፊያ ስለቀለጠ በ አዲስ ሰው በ አዲስ source እየተፈለገ ስለሆነ ያው እኛም ክስረት ስላጋጠመን እንደአዲስ እምንመለስ መሆኑን እንገልፃለን 187 views17:34