. ሲከፋህ መኖርህ ትርጉም ያጣ ይመስልሀል እንጂ ያንተ መኖር የሚያስፈልጋቸው ብዙ ሰዎች አሉ፤ ባዶነት ሁሉም ሰው ይሰማዋል ወሳኙ ነገር በዛው ቅፅበት ያንተ ወደዚህ አለም መምጣት ህይወታቸው ላይ አንድ ሀይል የሚጨምርላቸው ሰዎች አሉ። በፍፁም አላስፈልግም እንዳትል! ወዳጄ ታስፈልገናለህ! እህቴ ታስፈልጊናለሽ! @enani_love 33 views@Enaniye , 19:21