1 ሶስት አይነት ሰዎችን #አክብር የእውቀት ባለቤቶችን ቤተሰብህን አዛዉንቶችን 2 ሶስት ነገሮች #ይኑሩህ ታማኝነት እምነት መልካም ስራ 3 ራስህን ከሶስት ነገሮች #አርቅ ሰዎችን ከመናቅ ከማጭበርበር ከብድር 4 ሶስት ነገሮችን #ተቆጣጠር ምላስህን ቁጣህን ስሜትህን 5 ከሶስት ነገሮች ራስህን #ጠብቅ ከመጥፎ ስራ ሰዎችን ከማማት ከምቀኝነት 6 ሶስት ነገሮችን #ፈልግ እዉቀትን ጥሩ ስነምግባርን ታዛዥነትን 7 ሶስት ነገሮችን ንጹህ #አድርግ ሰዉነትህን ልብስህን ንግግርህን 8 ሶስት ነገሮችን #አስታዉስ ሞትን ሰዎች የዋሉልህን ዉለታ ሰዎች የሰጡህን ምክር። ሠናይ ቀን @lemli_yene @lemli_yene @lemli_yene @lemli_yene 116 viewsLëmlï Yø Kø , 19:07