🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

-የእሾህ ጉዝጓዝ Artist: @Samri_y_Haile “የገደለው ባልሽ፣ የሞተው ወንድምሽ | Scribbles

-የእሾህ ጉዝጓዝ

Artist: @Samri_y_Haile

“የገደለው ባልሽ፣
የሞተው ወንድምሽ
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ፣
ከቤትሽ አልወጣ፡፡”
የሚለው አባባል፣ በኛው እንዳይመጣ ችግሯን አይቶላት፣ ጭንቋን ተረድቶላት
ለዚች ምስኪን ሀገር
የሚሞተው ቀርቶ፣ ማነው 'ሚኖርላት?


-The Scribbles Team