🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

*** ...የረገጥከው መሬት ደም የጠጣ አፈር ነው። መሬቱን ጫር አርገህ ከስር የምታየው ለሀገሩ | Scribbles

***
...የረገጥከው መሬት ደም የጠጣ አፈር ነው።
መሬቱን ጫር አርገህ ከስር የምታየው
ለሀገሩ መቆም የወደቀ አፅም ነው።
በሺህ ትርጓሜ አቅሉን አታስተው
ለሀበሻ ሀገሩ - አፈሩም ሰዉም ነው።


***

ለታላቁ የአድዋ ድል 125ኛ አመት የመታሰቢያ ክብረ በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።

-The Scribbles Team