Get Mystery Box with random crypto!

...ደሞ ደሞ አውድማሽም ወድሞ፣ ጎተራሽ ቢተላ፣ ሰንደቅሽ ደብዝዞ፣ ሰምበርሽ ቢቀላ፣ ብዙ አትጨነቂ | Scribbles

...ደሞ ደሞ አውድማሽም ወድሞ፣ ጎተራሽ ቢተላ፣ ሰንደቅሽ ደብዝዞ፣ ሰምበርሽ ቢቀላ፣ ብዙ አትጨነቂ... ብዙ አትጨነቂ... ጉርብትና ቀርቶ፣ እድርሽም ታክቶ፣ ወዳጅ ዘመድ ጠፍቶ፣ ድንኳንሽም ሰፍቶ፣ አስለቃሽ ብታጪ... ሳምንት እመጣለሁ፣ አምስት ቀን ናት እማ ጳጉሜን ታገሺ... -እንቁ ለጣጣሽ @MenAce7