ሰላም ለትልቅ የቲቪ ማስታወቂያዎች እና የማስታወቂያ ሰሌዳዎች ማስታወቂያ ቀረጻዎች ያስፈልጉናል በ ሁሉም የ እድሜ ደረጃ ያላቸው ሰዎችን ያሳትፋል ። ከዚህ በፊት ከእኛ ጋር አብራችሁ የሰራችሁም መሳተፍ አለባችሁ ምክንያቱም የእኛን መረጃ ማዘመን አለብን ። የኦዲሽን ቀን ሰኔ 4 እና 5 አድራሻ wello sefer HMM Tower 6 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 608 ጠዋት 3 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት 452 viewsedited 11:18