Get Mystery Box with random crypto!

ወንድነት!! ( በ ኦፍታኤ ዳዊት) ወንድ'ማ ወንድ ነኝ! | የኛ🔊

ወንድነት!!

( በ ኦፍታኤ ዳዊት)

ወንድ'ማ ወንድ ነኝ!

ወንድነት ትርጉሙ፤

በቅጡ የገባኝ።

ወንድነት ቻይነት፣

ታገሽ መሬትነት፣

ወንድም ፡ አባትነት

ሁሉ ነው ወንድነት።

24/12/12