ለምን መጣ እኔ ነኝ እያለ ደርሶ ተቆርቋሪ በግራ ደግፎ በቀኝ ነገር ሰሪ ሲያቆስላት የኖረን ደርሶ እንዳልቀጣ ህመሟን ላልሻረ ይህስ ለምን መጣ ............ bekiT 803 viewsYeab Tamrat, 16:09