Get Mystery Box with random crypto!

Yenesport

Logo of telegram channel yenesport — Yenesport Y
Logo of telegram channel yenesport — Yenesport
Channel address: @yenesport
Categories: Sport , Uncategorized
Language: English
Subscribers: 16.22K
Description from channel

www.yenesport.com
The Right place for sport news

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages

2023-06-11 19:08:47
አዲስ ኤክስፕረስ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት።

ዛሬ ከአዲስ አበባ እቃ ይላኩ
ነገ በጠዋት ይቀበሉ።

አዳማ
ሀዋሳ
ሻሸመኔ
አዲስ አበባ

0962627762
0980526262
571 viewsFiker Assefa, 16:08
Open / Comment
2023-05-28 20:37:46
Well, that was eventful
1.6K viewsMicky D, 17:37
Open / Comment
2023-05-24 22:51:39
ሰላም አዲስ አበባ ላይ ያላችሁ ነጋዴዎች እንዴት ናችሁ?

ሱቆን በነፃ በየኔቲዩብ ላይ ልናስተዋውቅ በአዲስ ሀሳብ መተናል።

አንድ መልዕክት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ፣ ሻሸመኔ፣ አዳማ ይላኩ ይቀበሉ ነፃ የ1000 ብር ማስታወቂያ ይሰራሎታል በየኔቲዩብ ላይ።

ስለ መልዕክቶ ደህንነት በ100% በኛ

ያናግሩን @Fikerassefa
2.1K viewsFiker Assefa, 19:51
Open / Comment
2023-04-26 21:20:59 Arsenal vs Man City Starting Lineups-

Arsenal XI- Ramsdale, White, Holding, Gabriel, Zinchenko, Partey, Xhaka, Odegaard, Saka, Martinelli and Jesus.

Man City XI- Ederson, Walker, Dias, Akanji, Stones, Rodri, Silva, De Bruyne, Gundogan, Grealish and Haaland.
1.1K viewsMicky D, 18:20
Open / Comment
2023-04-09 20:28:49 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

        ተጠናቀቀ

    ሊቨርፑል 2-2 አርሰናል
  ሳላህ 42' ማርቲኔሊ 8'
  ፊርሚኖ 87'   ጄሱስ 28'
    
691 viewsMicky D, 17:28
Open / Comment
2023-04-09 07:40:55 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
12:00 | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ክሪስታል ፓላስ
12:30 | ሊቨርፑል ከ አርሰናል

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ ማዮርካ
11:15 | ሪያል ቤቲስ ከ ካዲዝ
01:30 | አልሜሪያ ከ ቫሌንሲያ
04:00 | ሪያል ቫዬካኖ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ወልፍስበርግ
12:30 | ቦቹም ከ ስቱትጋርት
02:30 | ሆፈንሄም ከ ሻልክ

በፈረንሳይ ሊግ

08:00 | ሊዮን ከ ሬንስ
10:00 | አጃኪዮ ከ ኦክዜሬ
10:00 | ሞንፔሌ ከ ቱሉዝ
10:00 | ሬምስ ከ ብሬስት
10:00 | ትሮይስ ከ ክሌርሞንት
12:05 | ናንተስ ከ ሞናኮ
03:45 | ሎሪዬን ከ ማርሴ
310 viewsMicky D, 04:40
Open / Comment
2023-04-09 07:40:12 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ወልቂጤ ከተማ
ባህር ዳር ከተማ 2-1 ፋሲል ከነማ

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ማን ዩናይትድ 2-0 ኤቨርተን
አስቶን ቪላ 2-0 ኖቲንግሃም
ብሬንትፎርድ 1-2 ኒውካስትል
ፉልሃም 0-1 ዌስትሃም
ሌስተር ሲቲ 0-1 በርንማውዝ
ቶተንሀም 2-1 ብራይተን
ወልቭስ 1-0 ቼልሲ
ሳውዛፕተን 1-4 ማንችስተር ሲቲ

በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 2-1 ኤልቼ
ኤስፓኞል 1-2 አትሌቲክ ብልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሄታፈ
ሪያል ማድሪድ 2-3 ቪያሪያል

በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩዲንዜ 2-2 ሞንዛ
ፊዮረንትና 1-1 ስፔዚያ
አታላንታ 0-2 ቦሎኛ
ሳምፕዶሪያ 2-3 ክረሞነሰ
ቶሪኖ 0-1 ሮማ
ቬሮና 2-1 ሳሱሎ
ላዚዮ 2-1 ጁቬንቱስ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኦግስበርግ 1-3 ኮለን
ባየር ሌቨርኩሰን 3-1 ፍራንክፈርት
ዶርትሙንድ 2-1 ዩኔን በርሊን
ፍራይበርግ 0-1 ባየር ሙኒክ
ሜንዝ 2-2 ብሬመን
ሄርታ በርሊን 0-1 RB ሌብዝንግ

በፈረንሳይ ሊግ

አንገርስ 1-0 ሊል
ኒስ 0-2 ፒኤስጂ
304 viewsMicky D, 04:40
Open / Comment
2023-04-08 08:42:04 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ
12:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
11:00 | አስቶን ቪላ ከ ኖቲንግሃም
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኒውካስትል
11:00 | ፉልሃም ከ ዌስትሃም
11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
11:00 | ቶተንሀም ከ ብራይተን
11:00 | ወልቭስ ከ ቼልሲ
01:30 | ሳውዛፕተን ከ ማንችስተር ሲቲ

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኦሳሱና ከ ኤልቼ
11:15 | ኤስፓኞል ከ አትሌቲክ ብልባዎ
01:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሄታፈ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ቪያሪያል

በጣልያን ሴሪ ኤ

07:30 | ዩዲንዜ ከ ሞንዛ
09:30 | ፊዮረንትና ከ ስፔዚያ
11:30 | አትላንታ ከ ቦሎኛ
11:30 | ሳምፕዶሪያ ከ ክረሞነሰ
11:30 | ቶሪኖ ከ ሮማ
01:30 | ሄላስ ቬሮና ከ ሳሱሎ
03:45 | ላዚዮ ከ ጁቬንቱስ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኦግስበርግ ከ ኮለን
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ዶርትሙንድ ከ ዩኔን በርሊን
10:30 | ፍራይበርግ ከ ባየር ሙኒክ
10:30 | ሜንዝ ከ ወርደር ብሬመን
01:30 | ሄርታ በርሊን ከ RB ሌብዝንግ

በፈረንሳይ ሊግ

12:00 | አንገርስ ከ ሊል
04:00 | ኒስ ከ ፒኤስጂ
762 viewsMicky D, 05:42
Open / Comment
2023-04-05 07:30:43 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በቤትክንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

ወልቂጤ ከተማ 0-4 ባህርዳር ከተማ

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

በርንማውዝ 0-2 ብራይተን
ሊድስ ዩናይትድ 2-1 ኖቲንግሃም
ሌስተር ሲቲ 1-2 አስቶን ቪላ
ቼልሲ 0-0 ሊቨርፑል

የስፔን ኮፓ ዲላ ሬይ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

አትሌትኮ ቢልባኦ 1-1 ኦሳሱና*

በኮፓ ጣሊያን ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ጁቬንተስ 1-1 ኢንተር ሚላን

በDFK POKAL የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

ኢንትራ ፍራንክፈርት 2-0 ዩኒየን በርሊን
ባየር ሙኒክ 1-2 ፍራይበርግ

በሳውዲ ሊግ

አል አደላህ 0-5 አል ናስር

"
671 viewsMicky D, 04:30
Open / Comment
2023-04-03 08:55:59 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ፋሲል ከነማ 2-1 ወላይታ ድቻ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ዌስትሀም 1-0 ሳውዛምፕተን
ኒውካስትል 2-0 ማን ዩናይትድ

በስፔን ላሊጋ

ሴልታ ቪጎ 2-2 አልሜሪያ
ሪያል ማድሪድ 6-0 ቫላዶሊድ
ቪላሪያል 2-0 ሶሴዳድ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ቤቲስ

በጣልያን ሴሪኤ

ቦሎኛ 3-0 ዩዲኒዜ
ሞንዛ 0-2 ላዚዮ
ስፔዚያ 1-1 ሳለርኒታና
ሮማ 3-0 ሳምፕዶሪያ
ናፖሊ 0-4 ኤሲ ሚላን

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኮሎኝ 0-0 ሞንቼግላድባህ
ብሬመን 1-2 ሆፈንሄም

በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊል 3-1 ሎሪዬን
አንገር 1-1 ኒስ
ብሬስት 3-1 ቱሉዝ
ክሌርሞ 2-1 አጃኪዮ
ናንቴስ 0-3 ሬምስ
ሞናኮ 4-3 ስትራስበርግ
ፒኤስጂ 0-1 ሊዮን
398 viewsMicky D, 05:55
Open / Comment