ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ሙሉጌታ ሉሌ ዝክር በብሔራዊ ቴአትር ተከበረ። የዝክር ፕሮግራሙ በተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ከሙሉጌታ ሉሌ ቤተሰቦች ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል። 262 viewsYD_Habesha , 18:37