🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም #Young Studio የአዲስ ምዕራፍ የፎቶ ውድድራችንን በይፋ ጀምረናል። ይህ ውድድር ለተ | YOUNG studio

ሰላም #Young Studio

የአዲስ ምዕራፍ የፎቶ ውድድራችንን በይፋ ጀምረናል።
ይህ ውድድር ለተከታታይ 7 ቀናት ማለትም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ይሆናል።

በዚህ ውድድር ላይ የአሸናፊነት ደረጃ ውስጥ ለመግባት የሚያገኙት ድምፅ 50 እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል።
ከ50 በታች የሚያገኙት ድምፅ አሸናፊ ቢያረግም ለሽልማት የሚያበቃ አይሆንም።

share share share
በማረግ ይወዳደሩ ያሸንፋ።

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom

መልካም ዕድል