Get Mystery Box with random crypto!

YOUNG studio

Logo of telegram channel yungstudio — YOUNG studio Y
Logo of telegram channel yungstudio — YOUNG studio
Channel address: @yungstudio
Categories: Pictures and photos
Language: English
Subscribers: 1.37K
Description from channel

WELCOME TO YOUNG STUDIO
⭕️ Photography
⭕️ Casting
⭕️ Cinematography
🧲 Advertising
🧲 Film
🧲 Clip
🧲 Fashion show ...
📩 Contact us.
@zoki9
@yonasermiyas
📱 251 989 592 020
📱 251 988 155 529
📍#Ledeta flintstone homes side 2nd floor

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 4

2022-02-14 21:58:47
#Model Hawi
1.7K viewsYD_Habesha , 18:58
Open / Comment
2022-02-14 21:32:41
#Model Muse
790 viewsYD_Habesha , 18:32
Open / Comment
2022-02-10 20:32:09 ሰላም

ውድድራችንን ልንጀምር 5 ቀናት ብቻ ቀርተውናል።
አሁንም መወዳደሪያችሁን በመላክ ተሳታፊ አትራፊ ሁኑ!!!


መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom
243 viewsYD_Habesha , 17:32
Open / Comment
2022-02-09 11:54:21 በዚህ ውድድር ላይ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን አንደኛ ለሚወጡ የ1,000 ብር ሽልማት እንዲሁም በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ለሚያጠናቅቁ እንደየ ዘርፋቸው #Young Studio Photography እና Videography ስራውን የሚሰራላቸው ይሆናል።


መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom
1.1K viewsYD_Habesha , 08:54
Open / Comment
2022-02-09 10:28:16
#ፎቶ በማንሳት( photography )
#በአጫጭር Tik Tok ቪዲዮ
#በሞዴሊንግ
#በትወና
እንዲሁም
#በስዕል

መወዳደር የምትፈልጉ የመወዳደሪያ ስራችሁን በመላክ መወዳደር እና ማሸነፍ ትችላላችሁ።

መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom
35 viewsYD_Habesha , 07:28
Open / Comment
2022-02-08 12:34:58 በሁሉም የውድድር ዘርፎች ላይ አንደኛ የሚወጡትን መርጠን የምንሸልም ይሆናል።
ውድድሩ ለአንድ ወር ያክል ይቆያል።


መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom
397 viewsYD_Habesha , 09:34
Open / Comment
2022-02-08 08:08:30
#ሰላም
#Young Studio

ያንግ ስቱዲዮ ባለፉት በርካታ ዙሮች የፎቶ ውድድር ሲያዘጋጅ ቆይታል።
አሁን ደግሞ በዓይነቱ ለየት ያለ
ባለ ብዙ ተሰጥዖ ባለቤት የሆኑ ሰዎችን የውስጥ ተሰጥዖአቸውን የሚያወጡበት እንዲሁም ተወዳድረው አሸንፈው የሚሸለሙበትን መድረክ አዘጋጅቷል።

#ፎቶ በማንሳት( photography )
#በአጫጭር Tik Tok ቪዲዮ
#በሞዴሊንግ
#በትወና
እንዲሁም
#በስዕል
ተሰጥዖው ያላችሁ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።


የውድድሩ መስፈርቶች:-

ፎቶ በማንሳት መወዳደር የምትፈልጉ የምትወዳደሩበትን ፎቶ በ2 የተለያዩ አንግሎች በማንሳት መላክ

በቪድዮ መወዳደር የምትፈልጉ 1ደቂቃና ከዛ በታች የሆነ ቪድዮ መላክ

በሞዴሊንግ መወዳደር ለምትፈልጉ የመወዳደሪያ HD የሆነ ፎቶአችሁን መላክ

በትወና መወዳደር ለምትፈልጉ ደግሞ የ1 ደቂቃ የትወና ቪዲዮ መላክ

በስዕል መወዳደር ለምትፈልጉ በቅርብ የተሳለ ስማችሁን እና ፊርማ የያዘ የስዕል ስራችሁን መላክ

ከላይ በተዘረዘሩት መወዳደር ለምትፈልጉ የመወዳደሪያ ስረራችሁን በመላክ ተወዳደሩ አሸንፉ ተሸለሙ።
በሁሉም ዘርፎች አንደኛ ለሚወጡ አጓጊ ሽልማት አዘጋጅተናል።


ሽልማቱ ሚስጥር ነው

መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://t.me/yungstudio

https://t.me/yungstudiochatroom
1.3K viewsYD_Habesha , edited  05:08
Open / Comment
2022-01-31 07:44:46
ለተጨማሪ መረጃ:-

0989592020
0966340990
0988155529 ይደውሉልን።


ወይንም በድህረ ገፃችን

WWW.loudpromote.com

ላይ ያገኙናል።

https://t.me/loudpromotion
143 viewsYD_Habesha , 04:44
Open / Comment
2022-01-31 00:17:27
ሰላም
➠ድርጅት አልዎ ወይንስ አዲስ ሊያቋቁሙ አስበዋል?
➥የድርጅትዎን ስም ወይንም ምርትና አገልግሎትዎን ለተጠቃሚዎ በቀላሉ ለማስተዋወቅ ተቸግረው ይሁን?
አይጨነቁ ላውድ የማስታወቂያ ስራዎች መፍትሔ አለኝ ይሎታል።

➥ላውድ ፕሮሞሽን በአዲስ አበባና በካናዳ ኦንታሪዮ የሚገኝ የማስታወቂያ ድርጅት ነው።
ለተለያዩ የንግድ ዘርፎች ማለትም በአምራችና በሻጭነት ዘርፍ ውስጥ ለሚካተቱ የንግድ ተቋማት ከፍተኛ ጥራት ያለው የማስታወቂያ አገልግሎትን ይሰጣል።
ላውድ ፕሮሞሽን ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች መካከል
➛ስም ማውጣት ወይም/new Branding creation
➛ቢልቦርዶች
እንዲሁም
➛social media marketing
➛content marketing
➛email marketing
➛Affiliate markering
➛commercial tv
➛Radio advertising
➛motion graphics
➛webdesign
ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱት ናቸው።

የላውድ ፕሮሞሽን መገኛ የት ነው ያሉ እንደሆነ አዲስ አበባ ልደታ ፍሊንትስቶን ሆምስ አጠገብ M.K.C ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል።

ለተጨማሪ መረጃ:-

0989592020
0966340990
0988155529 ይደውሉልን።


ወይንም በድህረ ገፃችን

WWW.loudpromote.com

ላይ ያገኙናል።



ስለመረጡን እናመሰግናለን።
1 viewYD_Habesha , 21:17
Open / Comment
2022-01-29 12:17:16 Watch https://www.youtube.com/channel/UC3j4bdTtsyvGV2O1KrmV3Ww/SeattleWebSearch?sub_confirmation=1

1.3K viewsYD_Habesha , 09:17
Open / Comment