🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ለዘመናት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዘምዘም ባንክ ለሐገራችን ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከወለድ ነጻ ባን | Zamzam Bank S.C

ለዘመናት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዘምዘም ባንክ ለሐገራችን ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከወለድ ነጻ ባንክ በመሆን አገልግሎት መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ባንካችን የሸሪአን መርህን መሰረት ባደረገ መልኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን አገልግሎቱንም የሚሰጡት በባንክ ዘርፍ የዳበረ ልምድ ያላቸው ስመጥር ባለሞያዎች ናቸው፡፡ የኮር ባንኪነግ ሲስተማችን አጅግ ዘመናዊ ሲሆን በሲስተም አቅራቢዎችና በሸሪአ ባለሞያዎች በኩል ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው ነው፡፡

የነገውን የመክፈቻ ስነስርአት በቀጥታ ከፌስብክ ገጻችን ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ መከታተል ትችላላቸሁ