🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Merega Tv = Ethio 360Media

Logo of telegram channel adawdaa — Merega Tv = Ethio 360Media M
Logo of telegram channel adawdaa — Merega Tv = Ethio 360Media
Channel address: @adawdaa
Categories: News
Language: English
Subscribers: 7.60K
Description from channel

This Is Our Bot Touch It @yolerbot
For Some Comments https://t.me/Meregatvgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 2

2022-02-26 19:56:55
728 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2022-02-26 19:56:55 ዶንባስ ክልል ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ተጀምሯል። የወታደራዊ ዘመቻው ዋነኛ ዓላማ ላለፉት 8 ዓመታት በኬይቭ በሚገኘው መንግስት የዘር ጭፍጨፋ ሲፈፀምባቸው የነበሩ ሰዎችን ነፃ ማውጣት ነው።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን
736 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2021-11-13 08:12:56
1.2K viewsADTNY, 05:12
Open / Comment
2021-11-13 08:12:56 አሜሪካ ዜጎቿን ከኢትዮጵያ ውጡ ባለችበት ወቅት የአሜሪካ ዜጎች 45 የሚሆኑ አሜሪካዊ ሚስዮናውያን ኢትዮጵያ ገብተው ወደ አርባ ምንጭ ሄደዋል! ሚስዮናዊያኑ በኢንስታግራም ገጻቸው Good morning from Addis Last night we safely arrived to Addis Ababa (capital of Ethiopia). This morning we caught our last flight our final destination- Arba Minch. በማለት አሜሪካዊያንን ኩም አድርገዋል!
1.2K viewsADTNY, 05:12
Open / Comment
2021-10-26 17:10:13
743 viewsADTNY, 14:10
Open / Comment
2021-10-26 17:10:13 ሰበር ዜና

#Ethiopia : በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የተጠኑና ወራሪው ሽብርተኛው ህወሓት ወያኔ መሳሪያ በማከማቸት የጦር ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ ላይ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ለ6 ተኛ ዙር ዛሬ የአየር ጥቃት አድርሷል::
739 viewsADTNY, 14:10
Open / Comment
2021-09-30 21:30:22
2.2K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment
2021-09-30 21:30:21
2.2K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment
2021-09-30 21:30:21
2.2K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment
2021-09-30 21:30:21 #Ethiopia : የኢትዮጵያ መንግስት 7 የተመድ ሰራተኞች በ72 ሰአታት ውስጥ ከአገር እንዲወጡ ትእዛዝ አስተላለፈ
***********

የኢትዮጵያ መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስር በተለያዩ ኤጀንሲዎች ውስጥ የሚሰሩ 7 የውጭ አገር ዜጎች በ72 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ ማስተላለፉን የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢቲቪ በላከው መረጃ እንዳስታወቀው የኢትዮጵያን ድንበር ለቀው እንዲወጡ የታዘዙት የመንግሥታቱ ድርጅት ባልደረቦች በአገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ መሆናቸውም ነው የተገለፀው።

የኢትዮጵያን ድንበር ለቀው እንዲወጡ የታዘዙት ሰባት የውጭ አገር ዜጎች

1- የዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ UNICEF ሚስ አዴል ኮደር
2- የዩኤን የተራድኦ ምክትል አስተባባሪ ግራንት ሊያቲ
3- የዩኤን የተራድኦ ምክትል አስተባባሪ ተወካይ ሚስ ጋዳ ኤልታሂር ሙዳዊ፣
4- የዩኤን የሰላምና ልማት አማካሪ ከውሲ ሳንቼሎቲ
5- የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ቢሮ ባልደረባ ሶኒ ኦኒግ ቡላ
6- የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት UNOCHA ምክትል አስተባባሪ ሰኢድ መሀመድ ሀርሲ
7- የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት UNOCHA ኃላፊ ሚስ ማርሲ ቪጎዳ ናቸው።
2.0K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment