🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Merega Tv = Ethio 360Media

Logo of telegram channel adawdaa — Merega Tv = Ethio 360Media M
Logo of telegram channel adawdaa — Merega Tv = Ethio 360Media
Channel address: @adawdaa
Categories: News
Language: English
Subscribers: 7.60K
Description from channel

This Is Our Bot Touch It @yolerbot
For Some Comments https://t.me/Meregatvgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 3

2021-09-30 21:30:20 የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፣ የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም ከህዳር 1/2011 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ ርእሠ መስተዳድር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ለቀጣይ አምስት ዓመታት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው እንዲያገለግሉ ተመርጠዋል።

[ ጋምቤላ ኮሙኒኬሽን ]
1.9K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment
2021-09-30 21:30:18 #Ethiopia : የሲዳማ ክልል ም/ቤት አቶ ደስታ ሌንዳሞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ
1.8K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment
2021-09-30 21:30:14 ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ።

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ እያካሄደ በሚገኘው የመሥራች ጉባኤ ዶክተር ይልቃል ከፋለን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ ሾሟል።

ዶክተር ይልቃል ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።

ዶክተር ይልቃል ፥ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲን ፕሬዝዳንት የመሩ ሲሆን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮንም በኃላፊነት መርተዋል።
1.7K viewsADTNY, 18:30
Open / Comment
2021-09-29 20:52:25
2.0K viewsADTNY, 17:52
Open / Comment
2021-09-29 20:52:24 ኦነግ በኦሮሚያ ያሰለጠናቸውን ወታደሮች በይፋ በአደባባይ አስመረቀ!
*******************
ከኦነግ ወታደራዊ የምረቃ ትእይንትና ሂደት መገንዘብ እንደሚቻለው የኦሮሚያ ክልል መንግስትም ሆነ በአብይ አህመድ የሚመራው የፌደራል መንግስት በኩል ለስልጠናው ሙሉ ድጋፍ ያልተለየው መሆኑ ነው።
2.0K viewsADTNY, 17:52
Open / Comment
2021-09-29 20:52:24 የሱዳን መንግሥት የኢትዮጵያ ወታደሮች በአወዛጋቢው አዋሳኝ የድንበር አካባቢ ጥቃት ሰነዘሩብኝ ሲል ከሰሰ።

ከሱዳን ጦር የወጣው መግለጫ፤ ከኢትዮጵያ በኩል የተሰነዘረውን "ጥቃት መመከት" መቻሉን አመልክቷል።የኢትዮጵያ መንግሥት ከሱዳን በኩል ለቀረበበት ክስ አስካሁን በይፋ የሰጠው ምላሽ የለም።የሱዳን ጦር ተሰነዘረብኝ ስላለው ጥቃት ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳብራራው ክስተቱ ያጋጠመው ኡማ ናራኪት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ብሏል።

የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበርና ጦር አዛዥ ጄነራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሐን ከኢትዮጵያ በኩል ጥቃት የተሰነዘረብን ቅዳሜ ዕለት ነበር ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ጄነራሉ በቅርቡ ሱዳን ውስጥ ተሞክሮ ከሸፈ የተበላውን መፈንቅለ መንግሥት በማስታወስ፤ ክሰተቱ ጦሩ ሱዳንን እየጠበቀ መሆኑን ያሳያል ብለዋል።የኢትዮጵያ መንግሥት በጉዳዩ ላይ እስካሁን በይፋ ያለው ነገር ባይኖርም፤ አል-ጀዚራ የኢትዮጵያ ባለስልጣናትን በመጥቀስ እንደዘገበው በሱዳን ደንበር አካባቢ የኢትዮጵያ ጦር ምንም አይነት እንቅስቃሴ አላደረገም፤ የተባለው ጥቃትም አልተፈጸምም።

በተመሳሳይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር መንግሥታቸው በሁለቱ አገራት መካከል በድንበር ይገባኛል ምክንያት የተከሰተውን አለመግባባት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።

Via BBC
1.9K viewsADTNY, 17:52
Open / Comment
2021-09-27 11:57:26
2.3K viewsADTNY, 08:57
Open / Comment
2021-09-27 11:57:26
2.1K viewsADTNY, 08:57
Open / Comment
2021-09-27 11:57:25 መልካም የመስቀል በአል እንዲሆን እንመኛለን!!!
2.0K viewsADTNY, 08:57
Open / Comment
2021-09-27 11:57:25 ልዩ መረጃ

#Ethiopia : የአፋር ክልል ልዩ ሀይልና ሚኒሻዎች በአብአላ በኩል ወደ ትግራይ ክልል ዘልቆ በመግባት 4 የትግራይ ከተማዎችን መቆጣጠራቸው ተነገረ ይህ በኢንዲህ እንዳለ በአሁን ሰአትም ከመቀሌ በ30ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘውና ለመቀሌና ለጁንታው ሀይል ቁልፍና እስትራቴጂክ ከተማ የሆነችውን ምላዛት የምትባል ከተማን በአፋር ሀይሎች ቁጥጥር ስር መሆኖ ተረጋግጦል፡፡
2.3K viewsADTNY, 08:57
Open / Comment