Get Mystery Box with random crypto!

ጁሙዓ ሰላት ባይሰገድም በርካታ የጁሙዓ ቀን ዒባዳዎች አሉና እንበርታ 1/ ሱረቱል-ከህፍን መቅራት | AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

ጁሙዓ ሰላት ባይሰገድም በርካታ የጁሙዓ ቀን ዒባዳዎች አሉና እንበርታ

1/ ሱረቱል-ከህፍን መቅራት፣
2/ ሰለዋትና ዱዓ ማብዛት፣
3/ ሰደቃ መስጠት፣
4/ ገላን መታጠብ ወዘተ... መሰል ዒባዳዎች አሉ።

★ ጁሙዓ ቀን ላይ ሰደቃ መስጠት እንደሚወደድ ኢብኑ ተይሚየህ እና ኢብኑል ቀይም ተናግረዋል።

★ ጁሙዓ ለማይሰግድም ሰው ቢሆን ገላን መታጠብ እንደሚወደ
ኢማሙ አንነወዊይና ሌሎችም ገልጸዋል።
"يُسَنُّ الْغُسْلُ لِحَاضِرِهَا، وَقِيلَ لِكُلِّ"
منهاج الطالبين
ደሊላቸውን፣
ما رواه الشيخان (غسل الجمعة واجب على كل محتلم)
አድርገዋል።
انظر شرح المحلي على المنهاج

አሕመድ አደም
http://t.me/AshaBuleyamine