እንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ቁጥር 31 የሰለምቴዋ ብርቱካን ታሪክ ። ሰለምቴዋ ብርቱካን እሥልምናን ተቀብላ በዲኗ ጸንታ የአሏህን ፍራቻ እና ውዴታ ተጎናጽፋ ። በክርስትናው አለም ውስጥ የነበረውን ጓደኛዋን እርሷን ሳይሆን አሏህን እንዲያውቅ አድርጋ የእኔ ህይወት በቅጽበት ተቀይሯል ህይወትህን ቀይር ብላ እሥልምናን እንዲቀበል ሰበብ ሆናዋለች ። ሙሉ ታሪኳን በተለይ በክርስትናው አለም ውስጥ ላሉት ወንዶች እጅ የምትሰጡ እና ያላመነ ወንድ የትዳር አጋር ይሆነኛል ብላችሁ ወደ ባጢል አቅጣጫ ለምታመዝኑ የሙሥሊም እንስቶች ይህንን አድምጡት በጉብዝናዋ ትደመማላችሁ ። የሠለምቴዎችን ልዩ የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ታሪኳቸውን ለማድመጥ :- AS_HABULE YAMlNE TUBE https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q በጹሑፍ ይቀርባል ¶ https://t.me/AshaBuleyamine/5125 ሠለምቴ ከሆኑ ጆይን ብለው የፕሮግራሙ እንግዳ ይሁኑ https://t.me/Selmeta አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ቪዲዎች http://tiktok.com/@as_hbule አስተያየት ለመስጠት http://t.me//Ashabulyeminbot ለበለጠ መረጃ https://t.me/Quran_is_life_Sari_A 259 views08:06