ወንድማችን ወደ ኢስላም የገባበት የምስክርነት ቃል አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ( ሱ.ወ )ፅናቱን ይስጥህ وَقُلْ جَآءَ ٱلْحَقُّ وَزَهَقَ ٱلْبَٰطِلُ إِنَّ ٱلْبَٰطِلَ كَانَ زَهُوقًا : በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡»(17:81) 368 views19:37