Get Mystery Box with random crypto!

የናፍቆት ባህርሽ አመልጣለው ብዬ ፤ ከናፍቆት ባህርሽ ላይ ተሳፍሬ ነበር ፤ ብዙ መርከቦች ላይ | መፅሐፍት

የናፍቆት ባህርሽ

አመልጣለው ብዬ ፤ ከናፍቆት ባህርሽ ላይ
ተሳፍሬ ነበር ፤ ብዙ መርከቦች ላይ
ያ እርኩስ ትዝታሽ ፤ ማዕበል እያስነሳ
አውጥቶ ይጥለኛል ፤ ሰው ለኔ እንዳይሳሳ
ስለዚህ ከንግዲህ
የናፍቆትሽ ባህር ፤ ወስዶ ከፈለገው
አስኪጥለኝ ድረስ ፤ ምድርን እስከማየው
አይኖቼን ዘግቼ ፤ ከናፍቆት ባህርሽ
ሁሌ እናሳፈፋለው


@MyMessagesss