Get Mystery Box with random crypto!

#ቀድመኸኝ ከሞትክ መልካምነትህን እመሰክራለሁ!!! 'መልካም ሰው ነበረ! ' -------------- | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ቀድመኸኝ ከሞትክ መልካምነትህን እመሰክራለሁ!!!
"መልካም ሰው ነበረ! "
----------------------------
አርባ አመት ለኖረ
ለአንድ ለክፉ ሰው
ጊዜ ሰው አስትቶት
ዘመን ለወቀሰው
ለዛ ለክፉ ሰው
የአንደበቱ ክፋይ
ምኑ ነች ቀና ቃል
ምኑ ነች አንዲት ቃል
መልካም ሰው መሆንን
በስስ ነፍሱ ያውቃል
ለዛ ነው መሰል በቀኑ ፍፃሜ
የአስቀባሪው ሁሉ
የሀዘንተኛው ሁሉ
"መልካም ሰው ነበረ!"
ይላል ሙሾ ቃሉ።።።
#በልጅ ብዕር Nebiyat Mulat

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19